
የልባም ሕይወት ከፍተኛ የስሜት መግራት ሴሚናር
እስካሁን ደረጃ አልተሰጠምስለዚህ መጽሐፍ
እስካሁን በነበረን ቆይታ የስሜታችን ጥራት የህይወታችን ጥራት እንደሆነ ተረድተናል። ይህን መረዳት ወደተሻለ ደረጃ በመውሰድ ስሜቶቻችንን ለመግራት የሚያስችሉ የተለያዩ የኤን ኤል ፒ ጽንሰ ሃሳቦችና ልምዶችንም አድርገናል። ከነዚህም ውስጥ የተመለከትናቸው ሃሳብን በመግራት ስሜትን መግራት የሚያስችለውን ሰብሞዳሊቲ ( የሃሳብ ጥራት) የተባለውን መንገድ ሲሆን በተጨማሪም ስፒኒንግና አንከሪንግ የተባሉ ቴክኒኮችን በመጠቀም አሉታዊ ስሜቶችን መግራት አንዲሁም አውንታዊ የሆኑትን በውስጣችን የመፍጠርና እኛ ጋር የምናቆይባቸውን መንገዶችም ተምረናል።
በመስመር ላይ ያንብቡ · የዕድሜ ልክ መዳረሻ፣ ማውረድ አይቻልም
$24.00$30.00ብር 100.00ብር 150.00በኢትዮጵያ ብር33% ይቆጥቡ
በካርድ በUSD፣ ወይም በChapa በብር ይክፈሉ - ሁለት ዋጋዎች፣ ምንም አይመነዘርም።
ፈጣን መዳረሻ · ለዘላለም በመስመር ላይ ያንብቡ
- በማንኛውም መሣሪያ በመስመር ላይ ያንብቡ - ስልክ፣ ታብሌት ወይም ላፕቶፕ
- በቤተ-መጽሐፍትዎ የዕድሜ ልክ መዳረሻ · ማውረድ አይቻልም
- ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ - ካርድ (Stripe) ወይም Chapa
ደረጃ አሰጣጥና ግምገማዎች
ደረጃ ለመስጠትና ለመገምገም ይግቡ እና ይህን መጽሐፍ ይግዙ።
እስካሁን ግምገማ የለም - በቅርቡ ተመልሰው ይመልከቱ።




